Kings of Abbay (KoA)
Kings of Abbay (KoA)
  • Видео 1 556
  • Просмотров 32 251 416

Видео

ክንጉሱ እስከ ዶ/ር አብይ kings of Abbay
Просмотров 4,9 тыс.4 часа назад
Check out these membership perks! ruclips.net/channel/UChQCWiezHImvLn4ZzTw5vEwjoin
ከህዳሴው ግድብ ሰራተኛ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ የተላለፈ መልክት kings of Abbay
Просмотров 10 тыс.9 часов назад
Check out these membership perks! ruclips.net/channel/UChQCWiezHImvLn4ZzTw5vEwjoin
የሕዳሴ ግድብ ሙሊት በድብቅ እየተከናወነ ነው
Просмотров 24 тыс.16 часов назад
Check out these membership perks! ruclips.net/channel/UChQCWiezHImvLn4ZzTw5vEwjoin
የግብጾች ዛቻ በመሐመድ አል ዓሩሲ ላይ
Просмотров 22 тыс.19 часов назад
Check out these membership perks! ruclips.net/channel/UChQCWiezHImvLn4ZzTw5vEwjoin
የኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት ለኛ ሞት ነው ግብጽ
Просмотров 32 тыс.День назад
Check out these membership perks! ruclips.net/channel/UChQCWiezHImvLn4ZzTw5vEwjoin
ስለ ሱዳን ጉብኝት መሀመድ አል አሩሲ በአልጀዚራ
Просмотров 10 тыс.День назад
ስለ ሱዳን ጉብኝት መሀመድ አል አሩሲ በአልጀዚራ
ሱዳን ግድቡ በጣም እየጠቀመን ነው kings of Abbay
Просмотров 26 тыс.14 дней назад
ሱዳን ግድቡ በጣም እየጠቀመን ነው kings of Abbay
የግድቡ ጉዳይ አብቅቶለታል በግብጾች አንደበት kings of Abbay
Просмотров 29 тыс.14 дней назад
የግድቡ ጉዳይ አብቅቶለታል በግብጾች አንደበት kings of Abbay
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሁለቱም ደጋፊ አይደሉም
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሁለቱም ደጋፊ አይደሉም
ግብጽ ኢትዮዽያን የዓለሞ አቀፍ ፍርድ ቤት ልትከስ ነው
Просмотров 8 тыс.21 день назад
ግብጽ ኢትዮዽያን የዓለሞ አቀፍ ፍርድ ቤት ልትከስ ነው
ግብጽ ዓረቦች ተነሱ እያለች እየጮኸች ነው
Просмотров 17 тыс.21 день назад
ግብጽ ዓረቦች ተነሱ እያለች እየጮኸች ነው
ኢንጂነር ስመኘው ያሰበውና ያቀደው ሁሉ ተሳክቷል!
Просмотров 2,1 тыс.Месяц назад
ኢንጂነር ስመኘው ያሰበውና ያቀደው ሁሉ ተሳክቷል!
ይህች ወጣት አሁን ላይ የት ትሆን? የግድቡ ስራ ላይ ተሳታፊ ወጣት ሴት አስገራሚ ሓሳብ
Просмотров 3,7 тыс.Месяц назад
ይህች ወጣት አሁን ላይ የት ትሆን? የግድቡ ስራ ላይ ተሳታፊ ወጣት ሴት አስገራሚ ሓሳብ
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ አሰቂኙ የግብጽ የመሬት መንቀጥቀጥ ዘገባ
Просмотров 2,7 тыс.Месяц назад
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ አሰቂኙ የግብጽ የመሬት መንቀጥቀጥ ዘገባ
የግብጹ ጋዜጠኛ የውሃ እጥረት ምክንያቱን አጋለጠ
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
የግብጹ ጋዜጠኛ የውሃ እጥረት ምክንያቱን አጋለጠ
በግብጽ የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጦች በማስረጃ
Просмотров 4,2 тыс.Месяц назад
በግብጽ የተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጦች በማስረጃ
እንኳን አደረሰን ከዒድ አል አድሓ /የዓረፋ/ በዓል እሴቶች
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
እንኳን አደረሰን ከዒድ አል አድሓ /የዓረፋ/ በዓል እሴቶች
ገና በግድብ ላይ ግድብ እንገነባለን! እናንተም መጮህ ትችላላችሁ || የሙሀመድ አል አሩሲ አንጀት አርስ መልስ ለግብፃዊያን
Просмотров 34 тыс.Месяц назад
ገና በግድብ ላይ ግድብ እንገነባለን! እናንተም መጮህ ትችላላችሁ || የሙሀመድ አል አሩሲ አንጀት አርስ መልስ ለግብፃዊያን
የግብጹ መሪ አልሲሲ ከንቱ ማስፈራሪያ
Просмотров 17 тыс.2 месяца назад
የግብጹ መሪ አልሲሲ ከንቱ ማስፈራሪያ
የምናሸንፈው ትራንፕ ወደስልጣን ከመጣ ብቻ ነው
Просмотров 4,2 тыс.2 месяца назад
የምናሸንፈው ትራንፕ ወደስልጣን ከመጣ ብቻ ነው
በመሬት መንቀጥቀጡ የጊቤ ግድብ ኬኒያዎችን በሚሊዮን ያጠፋል የግብጹ ሚዲያ
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
በመሬት መንቀጥቀጡ የጊቤ ግድብ ኬኒያዎችን በሚሊዮን ያጠፋል የግብጹ ሚዲያ
ታላቋ ኢትዮዽያ ማን ናት? የግብፃዊያን ሚዲያ ፖሊቲካዊ ትንታኔ በአማርኛ ትርጉም የቀረበ
Просмотров 31 тыс.2 месяца назад
ታላቋ ኢትዮዽያ ማን ናት? የግብፃዊያን ሚዲያ ፖሊቲካዊ ትንታኔ በአማርኛ ትርጉም የቀረበ
ኢትዮዽያ ለግብፅ የምትፈልገውን የውሃ መጠን ለመስጠት ለምን ፊርማዋን አታስቀምጥም? || የግብፃዊያን ጥያቄ እና የሙሀመድ አልአሩሲ አስደናቂ ምላሽ
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
ኢትዮዽያ ለግብፅ የምትፈልገውን የውሃ መጠን ለመስጠት ለምን ፊርማዋን አታስቀምጥም? || የግብፃዊያን ጥያቄ እና የሙሀመድ አልአሩሲ አስደናቂ ምላሽ
ታሪካዊ በደልን ነው የሻርነው የቀድሞው ጠ/ሚር ሀይለማሪያም ደሳለኝ kings of Abbay
Просмотров 3,3 тыс.2 месяца назад
ታሪካዊ በደልን ነው የሻርነው የቀድሞው ጠ/ሚር ሀይለማሪያም ደሳለኝ kings of Abbay
kings of Abbay
Просмотров 3,7 тыс.2 месяца назад
kings of Abbay
kings of Abbay
Просмотров 2,4 тыс.2 месяца назад
kings of Abbay
kings of Abbay
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
kings of Abbay
ጣሊያን ግድቡን ጠባቂ ወታደር ላከች! kings of Abbay
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
ጣሊያን ግድቡን ጠባቂ ወታደር ላከች! kings of Abbay
ኢትዮጵያ የባሩድ ካዝና ፋኖ ሕውሐት ሸኔ ሱማሌ ሱዳን ግብጽ
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
ኢትዮጵያ የባሩድ ካዝና ፋ ሕውሐት ሸኔ ሱማሌ ሱዳን ግብጽ

Комментарии

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 6 минут назад

    ከነዚህ ውሾች ጋር መልስ ለምን እደምትመላለሱ ነው ግራ የገባኚ ምና ገባቸው ከማንም ሀገር ጋርኢቲዮጲያ ብትሆን???ደሞ ነዚህ ቆሻሾችችለእራኤልማንም ንፍጡን ቢጠጣ እስራኤል ለረሷ በቂ ሀጉር ናት

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r 12 минут назад

    የፈለስጢን ኤንባሲ የተቀበለች በኢትዬጵያ ሀገር ነች

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 14 минут назад

    The Sudanise Government was paid for the Felasha air left.

  • @user-gb1rk1jn4c
    @user-gb1rk1jn4c 15 минут назад

    እግዚያብሄር ይመሥገን

  • @gsxj3362
    @gsxj3362 39 минут назад

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @gsxj3362
    @gsxj3362 40 минут назад

    የኢቶዮያ ጀግናሁች ወደፊት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Black-2024
    @Black-2024 44 минуты назад

    ▪️#ዛሂድ_ዚዳን አንበሳችን ፈጣሪ ይባርክህ ▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Час назад

    የትራምፖ $10 ሚሊየንም የ ግብፅ ጉቦ ዛሬ ተለቆ መወያያ ሆንዋል ምርመራ ተጀምሮል

  • @Dawitesfa2024
    @Dawitesfa2024 2 часа назад

    Washington post and MSNBC just reported that Trump received 10 million US during his term.

  • @mulugetamarta4895
    @mulugetamarta4895 2 часа назад

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ብቻ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባቴ

  • @FufMewded
    @FufMewded 3 часа назад

    ❤🎉 Allha tenkarwn yest🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FufMewded
    @FufMewded 3 часа назад

    😢🎉ustza aselmalykum weramtuliwebrkatu whatap aaasetyt sedewl ayseram

  • @etsubednkemulu1638
    @etsubednkemulu1638 3 часа назад

    እኛ ላይ ለሚሰራ አሻጥር እኛም ኃላፊነት አለብን

  • @abubekerosman675
    @abubekerosman675 5 часов назад

    አሁንም ከዚህ ሳይማሩ በምንም ጉዳይ መንግስትን በመተቸትና በመቃወም የተጠመዱ ኢትዬጰያውያን አሉ ።ሀገሪቱ በጣም ብዙ ጠላት እንዳላት ተገንዝበው ሀገራቸውን ቢያግዙ ጥሩ ነው።

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 5 часов назад

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ኡስታዝ ጀማል በሽር ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @anondes1099
    @anondes1099 5 часов назад

    እኛ በግብጽ ምንደኛ ባንዶች እንበላላ እነሱ ለአገራቸው ይስሩ አ ዐይን ያፈጠጠ አሰራራቸውን ተወውና ዐይን ያፈጠጠ በራሳችን ሕዝብን አገርና መንግስት ማፍረስ ላይ የተጠመዱትን ባንዳ ፓሩቲዎችንና ግለሰቦችን አንድ በሉ! ::

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 5 часов назад

    Sorry 2017

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 5 часов назад

    ኡስታዝ አሁን በላይቭ ከዚ የባሰ ከአልሲሲ ጋር ብ1917 ከትራንፕ ጋር በሚስጥር ስለ10ሚ ብሩ ጉዳይ NBCላይ እየተላለፈ ነው

  • @mohemmedseid5066
    @mohemmedseid5066 5 часов назад

    እርግማን ይዉረድባቸዉ

  • @zehabesh3968
    @zehabesh3968 5 часов назад

    ❤❤❤

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw 5 часов назад

    ወያኔ እደዚህ ቦጥብጣና ከትልቅ እሰከ ህፃነ ነፍጥ ያነሱት ለዚህ ነው

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 6 часов назад

    ይ ሄ ነ ገ ር ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ መማሪያ ስለሆነ ልንማርበት ይገባናል።

  • @Misarudin756
    @Misarudin756 6 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 6 часов назад

    ምንግዝም ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላከ አለ የትም ቦታ ይሕ ሥማ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉዲህን ሥማ

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 6 часов назад

    ድጋሚ አቀረብከው ምነው

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 6 часов назад

      😂😂

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z 5 часов назад

      የአገር ጉዳይ ቢደጋገም ምን ችግር አለው??

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z 5 часов назад

      የአገር ጉዳይ ቢደጋገም ምን ችግር አለው??

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 6 часов назад

    asww ustaz

  • @DgghFghbbh
    @DgghFghbbh 6 часов назад

    ኡስታዝ ናፋካን❤🎉😢😊

  • @woinshetdesta1885
    @woinshetdesta1885 6 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤

  • @DgghFghbbh
    @DgghFghbbh 6 часов назад

    ❤❤❤❤

  • @fitsumtesfamichael416
    @fitsumtesfamichael416 6 часов назад

    👑👑👑👑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👑👑👑👏👏👏👏

  • @osmanyussuf7069
    @osmanyussuf7069 10 часов назад

    Our grand dam is beyond our political issues,it must be filled completed and lets go to the next greater project

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 часов назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏 blessed ስላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @martharufael8673
    @martharufael8673 12 часов назад

    ሰላም ወንድማችን ግብፅዎች ምንአልባት በድሬዳዋ ወደ ጂቡቲ የሚላኩ ቀንድ ከብቶች አትክልቶች እና ፍራፍሬዎች የወጡ ነበር የምኖርበት ሰፈር ከዚራ ጉምሩክ ሰፈራችን ነው እያየን ነው ያደግነው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ ❤

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 12 часов назад

    This trash will not be called on the same name as king Haile Selassie! He’s trash a liar unqualified destroyed the unity of the country and attacked the foundation of the country!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 12 часов назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን የአባይ ንጉሥ blessed

  • @Ahmedseid-li1yo
    @Ahmedseid-li1yo 14 часов назад

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 15 часов назад

    እኔ በ3አቅጣጫ ድንበር ላይ ሠርቻለሁ ጋንቤላ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷል አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተከፍቷል ቀብሪደሐርና ጅግጅጋ ተከፍቷል አውሮጵላን ማረፍያ ተሠርቶላቸዋል ዶሎአዶ እስከ ነገሌ ቦረና መንገድ እጅግ የተበላሸ ነው መሠራት ተጀመረ ማለቅ አለበት መብራት ፊልቱ ድረስ አለ ዶሎአዶ መድረስ አለበት ዶሎአዶ እስከ ፊልቱ ድረስ ዶሎአዶ 1,2,3,4,5,100የሚል ታርጋ ተለጥፎ እየተጠቀሙበት አይቻለሁ ። የትራንፖርት ሚኒስትር ፈቅዶ ነው መሸጥ መለወጥ ቢችሉ ወደአአ ይዘው እንዲመጡ ማድረግ ተረስተናል ሲሉ እኔም ሰምቻለሁ ሞያሌ የኬንያ ታርጋ መኪናዎች ሞተር ሳይክሎች ባጃጆች ሲገለገሉ አይቻለሁ። ጋምቤላና አሶሳ ይሕ የለም ሐይስኩሎች አይቻለሁ ሌላው አአ ሚኒስትር መ/ቤቶች ልክ ደቡብምዕራብ ኢትዮጵያ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቢሮዎቻቸው የተለያየ ቦታ እንደአስቀመጡት ሁሉ ፌዴራልም ኦሮምያም በየክልሉና ዞኖች ማደራጀት መቻል ቢችሉ እድገቱ እየተመሳሰለ ይመጣል። ከአሶሳ ከጋምቤላ ከጅግጅጋ ከአፋር ብዙ ቋንቋ ከቻሉ በፌዴራል መ ቤቶች በጸሐፊነትና በመሳሰሉት ለምን አይቀጠሩም? አአ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ እስከሆነች ከተጠቀሱት ሁሉ በየቢሮው ለምን አይቀጠሩም?ተቀጥረው ሊሆን ይችላል--- በቁንጅና ውድድር እኮ ከጋምቤላ በጣም ቆንጆ ልጅ 1ኛ መውጣቷ ትዝ ይለኛል ግብጾች ቋሚ ጠላት ናቸው ዝናብ ጠፍቶ የአባይ ተፋሰስ ከ20/50/100አመት በሗላ ድርቅ ሲከሰት አባይ ደርቆ እንደሚያገኙት አልተረዱም አሁንም በወሎ በጎንደር በመሳሰሉት ቦታዎች የተከሰተ ድርቅ በግብጾች ሳቢያ መሆኑ አልተረዱም በንጉሡ ግልበጣ, በሱማሌ ጦርነት , በኤርትራ ማስገንጠል ,በወያኔ ጦርነት,ግብጾች በመሳተፋቸው በአረንጓዴ ልማት መንግስታት በማወክ በፈጠረችው ችግር ነው በየቦታው በምትለኩሰው ጦርነት የእርስበርስ ግጭት ስታቀጣጥል በምሥራቅ በኩል ብዙ ወንዞች ደርቀው ቅሪታቸው ይታያል። ይኸ ቦታ የኔ ነው ብላ እሳት ስትለኩስ መሬቱ በኢንች በሜትር እየደረቀ ነው ያቀረብከው ሐሳብ መፍትሔው በርቶልሐል ቅመም ነው ኡስታዝ ጀማል በሺር ድንቅ ነሕ። ግብጽ ጥሩ ሳይንቲስቶች ቢኖሯት ኖሮ በአፈር ጥበቃ በዛፍ ተከላ ጣና ሐይቅን በመጠበቅ ቢሳተፉ ኖሮ አባይና ገባሮቹ ውሐቸው በበዛ አስተማማኝ በሆነ ነበር ግን ግብጽ ትቅር ከ100አመት በሗላ እዚሕ ወለጋ ዛፍ ተክዬ ነበር ብላ ነገር ታመጣለች እኛ ከጣርን ለሷም ለሱዳንም እንተርፋለን በጣም እናመሰግናለን

  • @belayneshali6712
    @belayneshali6712 День назад

    Ebakachehu Gebtoch weshet newer mehonun argitachehu enkuan atawekumene? Selenante aferku segebgebenata hehu lek yenurew eferu! Awe ena madeg engi manner megudat anfelegem ebakachehu kena herbal wereduna agerachehun almu! !!!!!!!

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 День назад

    Nefes yemar ye hetanun leje pls Beteseboch lejuchachun keayenachu Atareku hazen kebad new besedet Agere Egzyabeher yatenachu!

  • @YahayuYaqeyum
    @YahayuYaqeyum День назад

    ❤❤

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 День назад

    Do you forget that you are bastards from diferent countries ,like Greece ,France ,syria and so on.

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 День назад

    As this much the old jornalist of Egiptian are cheep?

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 День назад

    you bastard Ethiopia is respected by our prophet not as you grade it.I afraid you are muslim

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 День назад

    You egiptians bastards from Greece France and syria,so bad words are expected from you.

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 День назад

    ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo День назад

    Mehamed Alarsi is not alon

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 День назад

    لتشربن من الصرف الصحي وتاكل اوراق الشجر كما وعدكم السيسي لتعرف حجمكم الحقيقي ​ر صرتم اضحوكة العالم السد عامل لكو كابوس ليس عندكم موضوع اخر للاسف مصر اختارت الطريقة الخطا في التعامل مع دول المنبع وتعتقد اان العالم سيقف معها للسيطرة على النيل لكن هيهات كل الدول تريد البناء والتنمية وسيبنون مزيدا من السدود في المنبع ادا زادت مصر استفزازها لهم مصر فى المصب ولاتساهم فى النيل بلتر واحد تاخد 55 مليار تخيلو لو مصر فى المنبع مكان اتيوبيا كم ستبنى مصر من سدود؟ مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر اما اثيوبيا السد فقط للكهرباء ولمادا لاتشارك مصر قنات السويس مع دول البحر الاحمر وقنات السويس بناها الاستعمار الفرنسى والانكليزي ليمررو منها تروات الدول العربية والخليجية لللصليبيين والصهيونيين وينهبو تروات المسلمين لمادا لايستفيد دول البحر الاحمر(سعودية اليمن جيبوتى ارتريا الصومال السودان) من هده القناة اليست في مياههم ام فقط للمستعمريين حلال لمصر ان تستفيد من قناة السويس وبلدان البحر الاحمر لم تشاركها للعبور من القناة . وحرام على أثيوبيا ان تبني سدا على اراضيها للاستفادة من المياه التي تنبع من اراضيها اى منطق هدا.... تركيا بنت اكتر من 20 سد على الفرات و ايران بنت سدود على دجلة الصين بنت اكبر السدود في العالم ولم تقم ضجة الا عند الشجاديين

  • @user-po1ih1vl4b
    @user-po1ih1vl4b День назад

    اللى عنده جيش مصر وشرطة مصر ورئيس مصر وشعب مصر الوطنى مايخافش ربنا يحفظ مصر من أهل الشر آمين يارب

  • @Mahirahmed-zt7so
    @Mahirahmed-zt7so День назад

    መለፊለፊ አያስፈልግም ስራ በተግባሪ

  • @Mahirahmed-zt7so
    @Mahirahmed-zt7so День назад

    አኛ ኢትዮጵያን በየትም ይምጣ በት እናሰተነፊሳለን አኛ በሃገራችን አንደራደሪም